በየበዓሉም ከእስረኞች አንድ ሊፈታላቸው ልማድ ነበር።
ይህን ያለው በበዓሉ አንድ እስረኛ እንዲፈታላቸው የግድ ያስፈልግ ስለ ነበረ ነው።]
(በበዓሉ አንድ እስረኛ ለሕዝቡ ይፈታላቸው ዘንድ ግድ ነበረና።)
[በየዓመቱ በፋሲካ በዓል ጲላጦስ አንድ እስረኛ ለሕዝቡ ይፈታላቸው ነበር]
በዚያም በዓል ሕዝቡ የወደዱትን አንድ እስረኛ ሊፈታላቸው ለገዢው ልማድ ነበረው።
በዚያም በዓል የለመኑትን አንድ እስረኛ ይፈታላቸው ነበር።
እነሆ፥ እኔም እንግዲህ ገርፌ ልተወው” አለ።
ሁሉም በሙሉ፥ “ይህን አስወግደው፥ ስቀለውም፥ በርባንን ግን ፍታልን” ብለው ጮሁ።
ነገር ግን በየዓመቱ በፋሲካ በዓል ከእስረኞች አንድ እንድፈታላችሁ ልማድ አላችሁ፤ እንግዲህ የአይሁድን ንጉሥ ልፈታላችሁ ትወዳላችሁን?” አላቸው።