ሴትም ብትሆን ግምቷ ሠላሳ የብር ዲድርክም ይሁን።
ለሴት ከሆነ ግምቱ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።
ሴትም ብትሆን ግምትህ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።
በዚሁ ዕድሜ ክልል ለምትገኝ ሴት ሠላሳ ጥሬ ብር ይሁን፤
ሴትም ብትሆን ግምትዋ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።
ለወንድ ከሃያ ዓመት ጀምሮ እስከ ስድሳ ዓመት ድረስ እንደ መቅደሱ ሚዛን ግምቱ አምሳ የብር ዲድርክም ይሁን።
ከአምስት ዓመትም ጀምሮ እስከ ሃያ ዓመት ድረስ ግምቱ ለወንድ ሃያ የብር ዲድርክም፥ ለሴትም ዐሥር የብር ዲድርክም ይሁን።
“ምን ልትሰጡኝ ትወዳላችሁ እኔም አሳልፌ እሰጣችኋለሁ?” እነርሱም ሠላሳ ብር መዘኑለት።