La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 27:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከር​ስቱ እርሻ ያል​ሆ​ነ​ውን የገ​ዛ​ውን እርሻ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቢሳል፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“ ‘አንድ ሰው የወረሰው ርስት ያልሆነውን፣ በገንዘቡ የገዛውን የዕርሻ መሬት ለእግዚአብሔር ቢቀድስ፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከርስቱ እርሻ ያልሆነውን የገዛውን እርሻ ለጌታ ቢቀድስ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“አንድ ሰው ከሌላ ሰው የገዛውን መሬት ለእግዚአብሔር የተለየ ስጦታ አድርጎ ቢያቀርብ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከርስቱ እርሻ ያልሆነውን የገዛውን እርሻ ለእግዚአብሔር ቢቀድስ፥

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 27:22
5 Referencias Cruzadas  

አም​ሳ​ኛ​ው​ንም ዓመት ትቀ​ድ​ሳ​ላ​ችሁ፤ በም​ድ​ሪ​ቱም ለሚ​ኖ​ሩት ሁሉ ነጻ​ነ​ትን ታው​ጃ​ላ​ችሁ፤ እርሱ ለእ​ና​ንተ ኢዮ​ቤ​ልዩ ነው፤ ሰው ሁሉ ወደ ርስ​ቱና ወደ ወገኑ ይመ​ለስ።


ወን​ድ​ም​ህም ቢደ​ኸይ፥ ከር​ስ​ቱም ቢሸጥ፥ ለእ​ርሱ የቀ​ረበ ዘመዱ መጥቶ ወን​ድሙ የሸ​ጠ​ውን ይቤ​ዠ​ዋል።


“ሰውም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቅዱስ ይሆን ዘንድ ቤቱን ቢቀ​ድስ፥ ካህኑ መል​ካም ወይም ክፉ እንደ ሆነ ይገ​ም​ተ​ዋል፤ ካህ​ኑም እን​ደ​ሚ​ገ​ም​ተው መጠን እን​ዲሁ ይቆ​ማል።


እር​ሻው ግን በኢ​ዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ሲወጣ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ቀ​ደሰ እርሻ ይሆ​ናል፤ ርስ​ቱም ለካ​ህኑ ይሆ​ናል።


ካህኑ እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ የግ​ም​ቱን ዋጋ ይቈ​ጥ​ር​ለ​ታል፤ በዚ​ያም ቀን ግም​ቱን እንደ ተቀ​ደሰ ነገር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሰ​ጣል።