La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 24:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስብ​ራት በስ​ብ​ራት ፋንታ፥ ዐይን በዐ​ይን ፋንታ፥ ጥርስ በጥ​ርስ ፋንታ፥ ሰውን እንደ ጎዳ እን​ዲሁ ይደ​ረ​ግ​በት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይኸውም ስብራት በስብራት፣ ዐይን በዐይን፣ ጥርስ በጥርስ ማለት ነው። በሌላው ሰው ላይ ያደረሰው ጕዳት በርሱም ላይ ይድረስበት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በስብራት ፋንታ ስብራት፥ በዐይን ፋንታ ዐይን፥ በጥርስ ፋንታ ጥርስ ይሁን፤ በሰው ላይ ጉዳት ያደረገ ሰው እንዲሁ ይደረግበት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የሌላውን ሰው አጥንት ቢሰብር አጥንቱ ይሰበር፤ የሌላውን ሰው ዐይን ቢያወጣ ዐይኑ ይውጣ፤ ጥርስም ቢሰብር ጥርሱ ይሰበር። በሌላ ሰው ላይ ምንም ዐይነት ጒዳት ቢያደርስ የዚያው ዐይነት ጒዳት በእርሱ ላይ ይመለስበት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ስብራት በስብራት ፋንታ፥ ዓይን በዓይን ፋንታ፥ ጥርስ በጥርስ ፋንታ፥ ሰውን እንደ ጐዳ እንዲሁ ይደረግበት።

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 24:20
5 Referencias Cruzadas  

ሰውም ባል​ን​ጀ​ራ​ውን ቢጎዳ፥ እርሱ እን​ዳ​ደ​ረገ እን​ዲሁ ይደ​ረ​ግ​በት።


“ ‘ዐይን ስለ ዐይን ጥርስም ስለ ጥርስ’ እንደ ተባለ ሰምታችኋል።


ዐይ​ን​ህም አት​ራ​ራ​ለት፤ ነፍስ በነ​ፍስ፥ ዐይን በዐ​ይን፥ ጥርስ በጥ​ርስ፥ እጅ በእጅ፥ እግር በእ​ግር ይመ​ለ​ሳል።


አዶ​ኒ​ቤ​ዜ​ቅም፥ “የእ​ጆ​ቻ​ቸ​ውና የእ​ግ​ሮ​ቻ​ቸው አውራ ጣቶች የተ​ቈ​ረጡ ሰባ ነገ​ሥ​ታት ከገ​በ​ታዬ በታች ፍር​ፋሪ ይለ​ቅሙ ነበሩ፤ እኔ እን​ዳ​ደ​ረ​ግሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲሁ መለ​ሰ​ልኝ” አለ። ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ወሰ​ዱት፥ በዚ​ያም ሞተ።