ቈረቈሩ ግን ፊት እንደ ነበረ በቦታው ቢኖር፥ ጥቁርም ጠጕር ቢበቅልበት፥ ቈረቈሩ ሽሮአል፤ እርሱም ንጹሕ ነው፤ ካህኑም፦ ‘ንጹሕ ነው’ ይለዋል።
ዘሌዋውያን 13:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቍቻ ቢኖርበት፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “በወንድ ወይም በሴት ቈዳ ላይ ቋቍቻ ቢወጣ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሰውነታቸው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢኖርባቸው፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “አንድ ሰው ወይም አንዲት ሴት በቈዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢወጣባቸው፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቁርበት ላይ ነጭ ቍቁቻ ቢኖርበት፥ |
ቈረቈሩ ግን ፊት እንደ ነበረ በቦታው ቢኖር፥ ጥቁርም ጠጕር ቢበቅልበት፥ ቈረቈሩ ሽሮአል፤ እርሱም ንጹሕ ነው፤ ካህኑም፦ ‘ንጹሕ ነው’ ይለዋል።