ኢያሱ 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሎንንና መሰማርያዋን፥ ጌቴራሞንንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሎንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው አራት ከተሞች ተሰጧቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሎንንና መሰማሪያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አያሎንና ጋትሪሞን ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። |
ያን ጊዜም እግዚአብሔር በእስራኤል ልጆች እጅ አሞሬዎናውያንን አሳልፎ ሰጠ፤ እርሱ በገባዖን እነርሱን ባጠፋበት፥ እነርሱም ከእስራኤል ልጆች ፊት በጠፉበት ቀን ኢያሱ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገረ፤ እንዲህም አለ፥ “በገባዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፤ በኢሎንም ሸለቆ ጨረቃ፤”