ሄሎንንና መሰማርያዋን፥ ዳቤርንና መሰማርያዋን፥
ሖሎንን፣ ዳቤርን፣
ሖሎንንና መሰማሪያዋን፥ ዳቤርንና መሰማሪያዋን፥
ሖሎን ከግጦሽ መሬትዋ ጋር፥ ደቢር፥ ከግጦሽ መሬትዋ ጋር
ሖሎንንና መሰምርያዋን፥ ዳቤርንና መሰምርያዋን፥
የኢያቴርን ከተማና መሰማሪያዋን፥ ዳቤርንና መሰማሪያዋን፤
ኢያሱም፥ ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ወደ ዳቤር ተመለሱ፤ ወጉአትም፤
የዳቤር ንጉሥ፥ የጋሴ ንጉሥ፥
ሬና፥ የመጽሐፍ ሀገር የሆነች ዳቤር፤
ጎሶም ከሉም፥ ከናም፥ ዐሥራ አንድ ከተሞችና መንደሮቻቸው።
በከነዓን ምድር ባለችው በሴሎ፥ “እግዚአብሔር በሙሴ እጅ የምንቀመጥባቸውን ከተሞች፥ ለከብቶቻችንም መሰማሪያዎች ትሰጡን ዘንድ አዝዞአል” ብለው ተናገሩአቸው።