Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 6:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

58 የኢ​ያ​ቴ​ርን ከተ​ማና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ዳቤ​ር​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

58 ሖሎንን፣ ዳቤርን፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

58 ሖሎንና መሰማሪያዋ፥ ዳቤርና መሰማሪያዋ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

58 ሖሎንንና መሰማርያዋን፥ ዳቤርንና መሰማርያዋን፥

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 6:58
9 Referencias Cruzadas  

ለአ​ሮ​ንም ልጆች የመ​ማ​ፀ​ኛ​ውን ከተ​ሞች፥ ኬብ​ሮ​ንን፥ ልብ​ና​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ሴል​ና​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤ ኤስ​ት​ሞ​ዓ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ።


ዓሳ​ን​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ቤት​ሳ​ሚ​ስ​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፤


ስለ​ዚ​ህም የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ንጉሥ አዶ​ኒ​ቤ​ዜቅ ወደ ኬብ​ሮን ንጉሥ ወደ ኤላም፥ ወደ የር​ሙት ንጉ​ሥም ወደ ፊዶን፥ ወደ ለኪስ ንጉ​ሥም ወደ ኤፍታ፥ ወደ አዶ​ላም ንጉ​ሥም ወደ ዳቤር ልኮ፥


ኢያ​ሱም፥ ከእ​ር​ሱም ጋር እስ​ራ​ኤል ሁሉ ወደ ዳቤር ተመ​ለሱ፤ ወጉ​አ​ትም፤


የዳ​ቤር ንጉሥ፥ የጋሴ ንጉሥ፥


ሬና፥ የመ​ጽ​ሐፍ ሀገር የሆ​ነች ዳቤር፤


ጎሶም ከሉም፥ ከናም፥ ዐሥራ አንድ ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።


ሬማስ፥ ያዖን፥ ቶማን፥ ኤሜ​ሬቅ፥ ቤር​ሳ​ፌስ ነበረ።


ሄሎ​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዳቤ​ር​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos