ሬማስ፥ ያዖን፥ ቶማን፥ ኤሜሬቅ፥ ቤርሳፌስ ነበረ።
ሬሜት፣ ዓይንገኒም፣ ዐይንሐዳ እንዲሁም ቤትጳጼጽ።
ሬሜትን፥ ዐይን-ጋኒምን፥ ዐይን-ሐዳን፥ ቤት-ጳጼጽን ነበረ፤
ሬሜትን፥ ዔንጋኒምን፥ ዔንሐዳንና ቤትጳጼጽን ይጨምራል፤
ወደ ሬሜት፥ ወደ ዓይንጋኒም፥ ወደ ዓይንሐዳ፥ ወደ ቤትጳጼጽ ደረሰ፥
የኢያቴርን ከተማና መሰማሪያዋን፥ ዳቤርንና መሰማሪያዋን፤
ራሜ፥ ጣኖ፥ ኢዱቶት፥ መሐንስ፤
አንከሬት፥ ዳቤሮት፥ ቂሶን፥ ሮቤስ፤
ድንበራቸውም ወደ ታቦርና ወደ ሰሌም፥ በምዕራብ በኩል ወደ ቤተሳሚስ ይደርሳል፤ የድንበራቸው መውጫም ዮርዳኖስ ነበረ፤ ዐሥራ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸውም።
ሬማትንና መሰማርያዋን፥ ዓይንጋኒምንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።