ኢያማይን፥ ቤታቁም፥ ፋቁሕ፤
ያኒም፣ ቤትታጱዋ፣ አፌቃ
ያኒም፥ ቤትታጱዋ፥ አፌቃ፥
ያኒም፥ ቤትታፑሐ፥ አፌቃ፥
ራሜ፥ ጣኖ፥ ኢዱቶት፥ መሐንስ፤
ኤሬም፥ ሬምና፥ ሶማ፤
ኤውማ፥ የአርቦቅ ከተማ እርስዋም ኬብሮን ናት፥ ሶሬት፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።
የጣፌት ምድር ለምናሴ ነበረ፤ ጣፌት ግን በኤፍሬም ልጆችና በምናሴ ልጆች አውራጃ ያለ ነው።
በእነዚያም ወራት እንዲህ ሆነ። ፍልስጥኤማውያን ለጦርነት በእስራኤላውያን ላይ ተሰበሰቡ። እስራኤልም ሊዋጉአቸው ወጡ፤ በአቤኔዜር አጠገብም ሰፈሩ፤ ፍልስጥኤማውያንም በአፌቅ ሰፈሩ።