ሬና፥ የመጽሐፍ ሀገር የሆነች ዳቤር፤
ደና፣ ዳቤር የምትባለው ቂርያትስና
ደና፥ ዳቤር የምትባለው ቂርያትሰና፥
ዳና፥ ቂርያትሴፌር ወይም ደቢር፥
ሶኮ፥ ደና፥ ዳቤር የምትባለው ቂርያትሰና፥
ከዚያም ካሌብ በዳቤር ሰዎች ላይ ዘመተ፤ የዳቤርም ስም አስቀድሞ “ሀገረ መጻሕፍት” ነበረ።
የሳምር ተራራዎች ፥ ኢዩቴር፥ ሦካ፤
አኖን፥ ሴቄማ፥ ኤሳማም፤
ሄሎንንና መሰማርያዋን፥ ዳቤርንና መሰማርያዋን፥
ከዚያም ወደ ዳቤር ሰዎች ሄዱ፤ አስቀድሞም የዳቤር ስም ሀገረ መጻሕፍት ነበረ።