La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢያሱ 13:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴም ለጋድ ነገድ ለጋ​ድም ልጆች በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ርስት አድ​ርጎ ሰጣ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሙሴ በየጐሣቸው መድቦ ለጋድ ነገድ የሰጠው ርስት ይህ ነው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሙሴም ለጋድ ነገድ ለጋድም ልጆች በየወገኖቻቸው ርስት አድርጎ ሰጣቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሙሴ ለጋድ ነገድ በየቤተሰባቸው ርስት ሰጠ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሙሴም ለጋድ ነገድ ለጋድም ልጆች በየወገኖቻቸው ርስት አድርጎ ሰጣቸው።

Ver Capítulo



ኢያሱ 13:24
6 Referencias Cruzadas  

የልያ አገ​ል​ጋይ የዘ​ለፋ ልጆ​ችም፤ ጋድ፥ አሴር፤ እነ​ዚህ በሁ​ለቱ ወን​ዞች መካ​ከል በሶ​ርያ የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት የያ​ዕ​ቆብ ልጆች ናቸው።


በገ​ለ​ዓ​ድም ምድር በባ​ሳን በመ​ን​ደ​ሮ​ቹም በሳ​ሮ​ንም መሰ​ማ​ር​ያ​ዎች ሁሉ እስከ ዳር​ቻ​ቸው ድረስ ተቀ​ም​ጠው ነበር።


ከዛ​ብ​ሎ​ንም ድን​በር ቀጥሎ ከም​ሥ​ራቅ ጀምሮ እስከ ምዕ​ራብ ድረስ ለጋድ አንድ የዕጣ ክፍል ይሆ​ናል።


የሮ​ቤ​ልም ልጆች ድን​በር የዮ​ር​ዳ​ኖስ ወን​ዝና ዳር​ቻው ነበረ። የሮ​ቤል ልጆች ርስት ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ይህ ነበረ።


ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ኢያ​ዜ​ርና የገ​ለ​ዓድ ከተ​ሞች ሁሉ፥ የአ​ሞ​ንም ልጆች ምድር እኩ​ሌታ በራ​ባት ፊት እስ​ካ​ለ​ችው እስከ አሮ​ዔር ድረስ፥