| 1 ዜና መዋዕል 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በገለዓድም ምድር በባሳን በመንደሮቹም በሳሮንም መሰማርያዎች ሁሉ እስከ ዳርቻቸው ድረስ ተቀምጠው ነበር።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ጋዳውያንም በገለዓድ፣ በባሳንና እስከ ዳርቻዋ በሚገኙት መንደሮች እንዲሁም በሳሮን በሚገኙ የግጦሽ ስፍራዎች ሁሉና ከዚያም ወዲያ ዐልፈው ተቀመጡ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በገለዓድም ምድር በባሳን በመንደሮቹም በሳሮንም መሰማሪያዎች ሁሉ እስከ ዳርቻቸው ድረስ ተቀምጠው ነበር።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እነዚህም ሁሉ በባሳንና በገለዓድ ግዛቶች፥ በዚያም በሚገኙ ታናናሽ ከተሞች እንዲሁም በሳሮን ምድር የግጦሽ ቦታ ባለበት ስፍራ ሁሉ ይኖሩ ነበር።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በገለዓድም ምድር በባሳን በመንደሮቹም በሳሮንም መሰማርያዎች ሁሉ እስከ ዳርቻቸው ድረስ ተቀምጠው ነበር።Ver Capítulo |