ክፉ የሚሠሩትን አይሰማቸውም፥ እኔንም ያድነኛል፤ አንተ አሁን የሚቻል እንደ መሆኑ መጠን ልታመሰግነው ትችል እንደ ሆነ እስኪ በፊቱ ተዋቀስ።
ኢዮብ 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፤ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነሆ፤ በአጠገቤ ሲያልፍ አላየውም፤ በጐኔም ሲሄድ፣ ልገነዘበው አልችልም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “እግዚአብሔር በአጠገቤ ቢያልፍ አላየውም፤ ወደ እኔም ቢቀርብ ለይቼ አላውቀውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። |
ክፉ የሚሠሩትን አይሰማቸውም፥ እኔንም ያድነኛል፤ አንተ አሁን የሚቻል እንደ መሆኑ መጠን ልታመሰግነው ትችል እንደ ሆነ እስኪ በፊቱ ተዋቀስ።
እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም፤ ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኀይል ይሁን፤ አሜን።