በአንደበቴ በደል የለምና አፌ ጕሮሮዬም ጥበብን ይናገራል።
ክፋት በአንደበቴ አለን? አፌስ ተንኰልን መለየት አይችልምን?
በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? ምላሴ የተንኰልን ቃና መለየት አይችልምን?”
በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? አፌስ ተንኰልን ይለይ ዘንድ አይችልምን?
እርሱም ዐውቆ፥ “የልጄ ቀሚስ ነው፤ ክፉ አውሬ በልቶታል፤ ዮሴፍን ቦጫጭቆታል” አለ።
አንተ፦ በሥራዬ ንጹሕ ነኝ በፊቱም ጻድቅ ነኝ አትበል።
ዦሮ ነገርን የሚለይ አይደለምን? ጕረሮስ መብልን የሚቀምስ አይደለምን?
ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ ጕሮሮም የመብልን ጣዕም ይለያል።
ምግብ ያለ ጨው ይበላልን? የጎመን ዘር ጭማቂስ ይጣፍጣልን? ወይስ ለከንቱ ጣዕም አለውን?
ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙንና ክፉዉን ለመለየት በሥራቸው የለመደ ልቡና ላላቸው ለፍጹማን ሰዎች ነው።