ድጅኖ ቀሰም ይመስለዋል በታላላቅ ድንጋዮች ላይ ይሥቃል።
በሸንበቆ ማገዶ ላይ ከተጣደ ድስት እንደሚወጣ እንፋሎት፣ ከአፍንጫው ጢስ ይትጐለጐላል።
ቀስት ሊያባርረው አይችልም፥ የወንጭፍም ድንጋዮች እንደ ገለባ ይሆኑለታል።
ድስት በተጣደበት ምድጃ ጭራሮ እንደሚጤስ፥ ከአፍንጫው ጢስ ሲወጣ ይታያል።
ፍላጻ ሊያባርረው አይችልም፥ የወንጭፍም ድንጋዮች እንደ ገለባ ይሆኑለታል።
በፍጹም የጦር መሣሪያ አስጊጠኸዋልን? እምቢያውንስ በብርታት የከበረ አድርገኸዋልን?
የናስ ፍላጻ ሊበሳው አይችልም፤ የወንጭፍ ድንጋዮችም በእርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው።
መኝታው እንደ ስለታም ድንጋይ ነው፤ የባሕር ወርቅ ሁሉ በእርሱ ዘንድ እንደማይቈጠር ጭቃ ነው።