ኢዮብ 41:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የናስ ፍላጻ ሊበሳው አይችልም፤ የወንጭፍ ድንጋዮችም በእርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከአፉ ፍም ይወጣል፤ የእሳት ትንታግ ይረጫል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቆጥራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከአፉ የእሳት ነበልባል ይወጣል፤ የእሳት ፍንጣሪም ሲበተን ይታያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቈጥራቸዋል። Ver Capítulo |