Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 41:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ከአፉ የእሳት ነበልባል ይወጣል፤ የእሳት ፍንጣሪም ሲበተን ይታያል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ከአፉ ፍም ይወጣል፤ የእሳት ትንታግ ይረጫል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቆጥራል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የናስ ፍላጻ ሊበ​ሳው አይ​ች​ልም፤ የወ​ን​ጭፍ ድን​ጋ​ዮ​ችም በእ​ርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቈጥራቸዋል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 41:19
3 Referencias Cruzadas  

እርሱ በሚያነጥስበት ጊዜ፥ የብርሃን ብልጭታ ይታያል፤ ዐይኖቹም እንደ ንጋት ፀሐይ ያበራሉ፤


ድስት በተጣደበት ምድጃ ጭራሮ እንደሚጤስ፥ ከአፍንጫው ጢስ ሲወጣ ይታያል።


ከአፍንጫው የቊጣ ጢስ ወጣ፤ ከአፉም የሚባላ የእሳት ነበልባልና የሚያቃጥል ፍም ወጣ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos