ኢዮብ 41:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቀስት ሊያባርረው አይችልም፥ የወንጭፍም ድንጋዮች እንደ ገለባ ይሆኑለታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በሸንበቆ ማገዶ ላይ ከተጣደ ድስት እንደሚወጣ እንፋሎት፣ ከአፍንጫው ጢስ ይትጐለጐላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ድስት በተጣደበት ምድጃ ጭራሮ እንደሚጤስ፥ ከአፍንጫው ጢስ ሲወጣ ይታያል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ድጅኖ ቀሰም ይመስለዋል በታላላቅ ድንጋዮች ላይ ይሥቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ፍላጻ ሊያባርረው አይችልም፥ የወንጭፍም ድንጋዮች እንደ ገለባ ይሆኑለታል። Ver Capítulo |