ባገኙትም ጊዜ ደስ ለሚላቸው፥ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ?
ወደ መቃብር ሲቃረቡ ደስ እያላቸው፣ በሐሤት ለሚሞሉ ሕይወት ለምን ተሰጠ?
መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለምን ተሰጠ?
ወደ መቃብር ሲደርሱ ደስታ ለሚሰማቸው ሕይወት የሚሰጣቸው ለምንድን ነው?
መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ?
የኃጥኣን መድኀኒታቸው ታልቃለች። ተስፋቸውንም ያጣሉ፥ የዝንጉዎች ዐይኖችም ይጠፋሉ።”
የሸለቆው ጓል ይጣፍጥለታል፤ በኋላውም ሰው ሁሉ ይወጣል፤ በፊቱም ቍጥር የሌለው ሰው አለ።
የተሰወረ ሀብትን ከሚቈፍሩ ይልቅ፥ ሞትን ለሚመኙ ለማያገኙትም፥
ሞት ለሰው ዕረፍቱ ነው፥ እግዚአብሔርም ከእርሱ ከለከለው።
መቃብሬ በግንቡ የምመላለስበት ከተማዬ ይሁን፥ ከእርሱም ፈቀቅ አልልም የአምላኬን ቅዱስ ቃል አልካድሁምና።
ልመናዬ ምነው በደረሰልኝ! እግዚአብሔርም ተስፋዬን ምነው በሰጠኝ!
ሕይወትን ከመንፈሴ ትለያለህ። አጥንቶቼንም ከሞት ትጠብቃለህ።
እኔም እስከ ዛሬ በሕይወት ካሉት ሕያዋን ይልቅ በቀድሞ ዘመን የሞቱትን አመሰገንኋቸው።
ከእነዚህም ከሁለቱ ይልቅ ገና ያልተወለደው ከፀሓይም በታች የሚደረገውን ክፉ ሥራ ሁሉ ያላየ ይሻላል።
እኔም ባሳደድኋቸው ስፍራ ሁሉ የቀሩ፥ ከዚህች ክፉ ትውልድ የተረፉ ቅሬቶች ሁሉ፥ ከሕይወት ይልቅ ሞትን ይመርጣሉ።”