Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ልመ​ናዬ ምነው በደ​ረ​ሰ​ልኝ! እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ተስ​ፋ​ዬን ምነው በሰ​ጠኝ!

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 “ምነው ልመናዬ በተመለሰልኝ፤ እግዚአብሔር የምመኘውን በሰጠኝ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ልመናዬ ምነው በደረሰልኝ! እግዚአብሔርም ምኞቴን ምነው በሰጠኝ!

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 “ምነው እግዚአብሔር የምመኘውን በሰጠኝ! ምነው ጸሎቴንስ በሰማኝ!

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ልመናዬ ምነው በደረሰልኝ! እግዚአብሔርም ምኞቴን ምነው በሰጠኝ!

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 6:8
10 Referencias Cruzadas  

እር​ሱም አንድ ቀን የሚ​ያ​ህል መን​ገድ በም​ድረ በዳ ሄደ፤ መጥ​ቶም ከደ​ድሆ ዛፍ በታች ተቀ​መ​ጠና፦ ይበ​ቃ​ኛል፤ አሁ​ንም አቤቱ! እኔ ከአ​ባ​ቶቼ አል​በ​ል​ጥ​ምና ነፍ​ሴን ውሰድ” ብሎ እን​ዲ​ሞት ለመነ።


“ነፍሴ ስለ ተጨ​ነ​ቀች ቃሌን በእ​ን​ጕ​ር​ጕሮ አሰ​ማ​ለሁ፤ ነፍ​ሴም እየ​ተ​ጨ​ነ​ቀች በም​ሬት እና​ገ​ራ​ለሁ።


የተ​ሰ​ወረ ሀብ​ትን ከሚ​ቈ​ፍሩ ይልቅ፥ ሞትን ለሚ​መኙ ለማ​ያ​ገ​ኙ​ትም፥


ባገ​ኙ​ትም ጊዜ ደስ ለሚ​ላ​ቸው፥ ሕይ​ወት ስለ ምን ተሰጠ?


ሰው​ነቴ ማረፍ አል​ቻ​ለ​ችም፤ የሥ​ጋ​ዬን ክር​ፋት እንደ አን​በሳ ክር​ፋት እመ​ለ​ከ​ተ​ዋ​ለ​ሁና።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያቈ​ስ​ለኝ ዘንድ ጀመረ፥ ነገር ግን እስከ መጨ​ረ​ሻው አላ​ጠ​ፋ​ኝም።


አሁ​ንም አቤቱ! ከሕ​ይ​ወት ሞት ይሻ​ለ​ኛ​ልና እባ​ክህ! ነፍ​ሴን ከእኔ ውሰድ።”


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos