ኢዮብ 16:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሆዴ በልቅሶ ተቃጠለ፤ የሞት ጥላን በቅንድቦች ላይ አያለሁ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ነገር ግን በእጄ ዐመፅ አይገኝም፤ ጸሎቴም ንጹሕ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ነገር ግን በእጄ ዓመጽ የለም፥ ጸሎቴም ንጹሕ ነው።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህ ሁሉ ሲሆን የፈጸምኩት በደል የለም፤ ጸሎቴንም ወደ እግዚአብሔር የማቀርበው በንጹሕ ልብ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ነገር ግን በእጄ ዓመፅ የለም፥ ጸሎቴም ንጹሕ ነው። |
ሰዎችና እንስሶችም ማቅ ይልበሱ፤ ወደ እግዚአብሔርም በአንድነት ይጩኹ፤ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ከአለው ግፍ ይመለሱ።