ኢዮብ 16:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በቍርበቴ ላይ ማቅ ሰፉ፤ መከራዬ በመሬት ላይ በዛች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ፊቴ ከልቅሶ የተነሣ ቀልቷል፤ ጨለማም በዐይኖቼ ቆብ ላይ ዐርፏል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ፊቴ ከልቅሶ የተነሣ ቀላ፥ የሞት ጥላ በዐይኖቼ ቆብ ላይ አለ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ፊቴ በልቅሶ ቀላ ድቅድቅ ጨለማም ቅንድቦቼን ሸፈናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ፊቴ ከልቅሶ የተነሣ ቀላ፥ የሞት ጥላ በዓይኖቼ ቆብ ላይ አለ፥ Ver Capítulo |