ኢዮብ 12:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነገሥታትንም በዙፋን ያስቀምጣቸዋል፤ ወገባቸውንም በኀይል መታጠቂያ ያስታጥቃቸዋል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ነገሥታትን ድግ ያስፈታል፤ ገመድም በወገባቸው ያስራል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የነገሥታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያ ያስራቸዋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እርሱ ነገሥታትን ከዙፋናቸው ያወርዳል፤ ሽርጥ የታጠቁ እስረኞችም ያደርጋቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የነገሥታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያ ያስራቸዋል። |
አይራቡም፤ አይጠሙምም፤ አይደክሙም፤ አይተኙም፤ የወገባቸውን መታጠቂያ አይፈቱም፤ የጫማቸውም ማዘቢያ አይበጠስም።