ኢዮብ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በአለቆች ላይ ውርደትን ያመጣል፥ ትሑታንንም ያድናቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የተከበሩትን ውርደት ያከናንባል፤ ብርቱዎችንም ትጥቅ ያስፈታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 መኳንንትን ያሳፍራቸዋል፤ የኀያላንን ኀይል ያስወግዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። Ver Capítulo |