ሞአብ ጠፍታለች፤ ይህንም በሴጎር ተናገሩ።
ሞዓብ ትሰበራለች፤ ልጆቿም ጩኸት ያሰማሉ።
ሞዓብ ጠፍታለች፥ ልጆችዋም ጩኸትን አሰምተዋል።
“ሞአብ ተደምስሳለች፤ ልጆችዋም ጩኸትን ያሰማሉ።
ያም ሰው እግዚአብሔር በቍጣው እንደ ገለበጣቸው፥ ይቅርም እንደ አላላቸው ከተሞች ይሁን፥ በማለዳም ልቅሶን፥ በቀትርም ጩኸትን ይስማ፤
መፍረስና ታላቅ ጥፋት የሚል የጩኸት ቃል ከሖሮናይም ተሰማ።
በሎዊት ዓቀበት ልቅሶ እያለቀሱ ይወጣሉና፥ በሖሮናይምም መንገድ የመባባትን ጩኸት ሰምተዋል።