የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤
ከዚያም የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤
የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥
ዳግመኛም እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦
እኔም ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ ሄድሁ፤ ቈፈርሁም፤ ከቀበርሁበትም ስፍራ መታጠቂያዪቱን ወሰድሁ። እነሆም መታጠቂያዪቱ ተበላሽታ ነበር፤ ለምንም አልረባችም።
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እንዲሁ የይሁዳን ትዕቢት፥ ታላቁንም የኢየሩሳሌምን ትዕቢት አበላሻለሁ።
እኔም አየሁ፤ እነሆም በኪሩቤል ራስ ላይ ባለው ጠፈር በላያቸው እንደ ሰንፔር ድንጋይ ያለ ዙፋን የሚመስል መልክ ተገለጠ።