እኔ ግን እላችኋለሁ፤በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።
ያዕቆብ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣምና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያስገኝም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። |
እኔ ግን እላችኋለሁ፤በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።