የዛብሎንም ልጆች፤ ሳሬድ፥ አሎን፥ አሌል።
የዛብሎን ልጆች፦ ሴሬድ፣ ኤሎንና ያሕልኤል ናቸው፤
የዛብሎንም ልጆች፥ ሴሬድ፥ ኤሎን፥ ያሕልኤል።
የዛብሎን ልጆች፦ ሴሬድ፥ ኤሎንና ያሕለኤል ናቸው።
የዛብሎንም ልጆች ሴሬድ ኤሎን ያሕልኤል።
የይሳኮርም ልጆች፤ ቶላዕ፥ ፎሓ፥ ያሱብ፥ ስምራ።
ልያ በመስጴጦምያ በሶርያ ለያዕቆብ የወለደቻቸው ልጆችና ሴቲቱ ልጅዋ ዲና እነዚህ ናቸው፤ ወንዶችም ሴቶችም ልጆችዋ ሁሉ ሠላሳ አራት ነፍስ ናቸው።
“ዛብሎን ጫማውን አዝቦ ይኖራል፤ እርሱም እንደ መርከቦች ወደብ ይሆናል፤ ዳርቻውም እስከ ሲዶና ይሰፋል።
የእስራኤልም ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው፤ ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳኮር፥ ዛብሎን፤
ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፥