ቄኔዝ መስፍን፥ ቴማን መስፍን፥ ሜብሳር መስፍን፥
ቄናዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣
ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ ሚብጻር አለቃ፥
ቀናዝ፥ ቴማን፥ ሚብጻር፥
ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ ሚብሳር አለቃ
የዔሳው ልጅ የኤልፋዝ ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ቴማን፥ ኤሞር፥ ሳፍር፥ ጎቶን፥ ቄኔዝ።
ኤሌባማ መስፍን፥ ኤላ መስፍን፥ ፊኖን መስፍን፥
መግዴኤል መስፍን፥ ኤራም መስፍን፤ እነዚህ በግዛታቸው ምድር በየመኖሪያቸው የኤዶም መሳፍንት ናቸው። የኤዶማውያንም አባት ይህ ዔሳው ነው።