La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 29:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያዕ​ቆ​ብም የአ​ባቷ ዘመ​ድና የር​ብቃ ልጅ መሆ​ኑን ለራ​ሔል አስ​ታ​ወ​ቃት፤ እር​ስ​ዋም ሮጣ ሄዳ ለአ​ባቷ ይህን ነገር ነገ​ረ​ችው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ያዕቆብም የአባቷ ዘመድና የርብቃ ልጅ መሆኑን ለራሔል ነገራት፤ እርሷም ሮጣ ሄዳ ይህንኑ ለአባቷ ነገረችው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያዕቆብም የአባትዋ ዘመድና የርብቃ ልጅ መሆኑን ለራሔል አስታወቃት፥ እርሷም ሮጣ ሄዳ ለአባትዋ ይህን ነገር ነገረችው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“እኔ የአባትሽ እኅት የርብቃ ልጅ ነኝ” አላት። እርስዋም ለአባቷ ልትነግር ሮጣ ሄደች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ያዕቆብም የአባትዋ ዘመድና የርብቃ ልጅ መሆኑን ለራሔል አስታወቃት እርስዋም ሮጣ ሄዳ ለአባትዋ ይህን ነገር ነገርችው።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 29:12
4 Referencias Cruzadas  

አብ​ራ​ምም ሎጥን አለው፥ “እኛ ወን​ድ​ማ​ማች ነንና በእ​ኔና በአ​ንተ፥ በእ​ረ​ኞ​ቼና በእ​ረ​ኞ​ችህ መካ​ከል ጠብ አይ​ሁን።


ብላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም ሮጠች፥ ለእ​ና​ቷም ቤት ይህን ሁሉ ነገር ተና​ገ​ረች።


ይስ​ሐ​ቅም ልጁ ያዕ​ቆ​ብን ላከው፤ እር​ሱም የያ​ዕ​ቆ​ብና የዔ​ሳው እናት የር​ብቃ ወን​ድም የሚ​ሆን የሶ​ር​ያ​ዊው ባቱ​ኤል ልጅ ላባ ወዳ​ለ​በት ወደ ሁለቱ ወን​ዞች መካ​ከል ሄደ።