La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 27:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይስ​ሐ​ቅም ያዕ​ቆ​ብን፥ “ልጄ ሆይ፥ አንተ ልጄ ዔሳው እንደ ሆንህ ወይም እን​ዳ​ል​ሆ​ንህ ቅረ​በ​ኝና ልዳ​ስ​ስህ” አለው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይሥሐቅም ያዕቆብን፣ “ልጄ ሆይ፤ አንተ በርግጥ ልጄ ዔሳው መሆንህን እንዳውቅ፣ እስኪ ቀረብ በልና ልዳብስህ” አለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይስሐቅም ያዕቆብን፦ “ልጄ ሆይ፥ አንተ ልጄ ዔሳው እንደሆንህ ወይም እንዳልሆንህ እዳስስህ ዘንድ ቅረበኝ” አለው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ይስሐቅም “እስቲ ወደ እኔ ቀረብ በልና ልዳብስህ፤ በእርግጥ አንተ ዔሳው ነህን?” አለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ይስሐቅም ያዕቆብን፦ ልጄ ሆይ አንተ ልጄ ዔሳ እንደ ሆንህ ወይም እንዳልሆንህ እዳስስህ ዘንድ ቅረበኝ አለው።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 27:21
5 Referencias Cruzadas  

ምና​ል​ባት አባቴ ቢዳ​ስ​ሰኝ በፊቱ እን​ደ​ም​ን​ቀው እሆ​ና​ለሁ፤ መር​ገ​ምን በላዬ አመ​ጣ​ለሁ፤ በረ​ከ​ት​ንም አይ​ደ​ለም።”


ያዕ​ቆ​ብም ወደ አባቱ ወደ ይስ​ሐቅ ቀረበ፤ ዳሰ​ሰ​ውም፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ይህ ድምፅ የያ​ዕ​ቆብ ድምፅ ነው፥ እጆች ግን የዔ​ሳው እጆች ናቸው” አለው።


በሩ​ቅም በቅ​ር​ብም ላሉ በሰ​ላም ላይ ሰላም ይሁን፤ እፈ​ው​ሳ​ቸ​ው​ማ​ለሁ፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።


ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኀጢአተኞች! እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ! ልባችሁን አጥሩ።