አብርሃምም ከዚያ ተነሥቶ ወደ አዜብ ምድር አቅጣጫ ሄደ፤ በቃዴስና በሱር መካከልም ኖረ፤ በጌራራም በእንግድነት ተቀመጠ።
ዘፍጥረት 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። የዚያም ስፍራ ሰዎች ስለ ሚስቱ ስለ ርብቃ ጠየቁት፤ እርሱም፥ “እኅቴ ናት” አላቸው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ ይሥሐቅ በጌራራ ተቀመጠ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህ ይስሐቅ መኖሪያውን በገራር አደረገ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። |
አብርሃምም ከዚያ ተነሥቶ ወደ አዜብ ምድር አቅጣጫ ሄደ፤ በቃዴስና በሱር መካከልም ኖረ፤ በጌራራም በእንግድነት ተቀመጠ።