እነርሱም፥ “ብላቴናዪቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ።
እነርሱም፣ “ለማንኛውም ልጅቱን እንጥራትና ትጠየቅ” አሉ።
እነርሱም፦ “ብላቴናይቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ።
እነርሱም “እስቲ ልጅቷን እንጥራና እርስዋ የምትለውን እንስማ” አሉ።
እነርሱም፦ ብላቴናቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ አሉ።
እርሱም፥ “እግዚአብሔር መንገዴን አቅንቶልኝ ሳለ አታዘግዩኝ፤ ወደ ጌታዬ እሄድ ዘንድ አሰናብቱኝ” አላቸው።
ርብቃንም ጠርተው፥ “ከዚህ ሰው ጋር ትሄጃለሽን?” አሉአት። እርስዋም፥ “አዎን እሄዳለሁ” አለች።
እግዚአብሔር ስለ ሰለጰዓድ ሴቶች ልጆች ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ የወደዱትን ያግቡ፤ ነገር ግን ከአባታቸው ነገድ ብቻ ያግቡ።