ዘፍጥረት 24:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 እነርሱም፦ “ብላቴናይቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም57 እነርሱም፣ “ለማንኛውም ልጅቱን እንጥራትና ትጠየቅ” አሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 እነርሱም “እስቲ ልጅቷን እንጥራና እርስዋ የምትለውን እንስማ” አሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እነርሱም፥ “ብላቴናዪቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ” አሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 እነርሱም፦ ብላቴናቱን እንጥራና ከአፍዋ እንጠይቅ አሉ። Ver Capítulo |