ዘፍጥረት 11:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ ታራንም ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ናኮር በ29 ዓመቱ ታራን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ታራንም ወለደ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ናኮር 29 ዓመት ሲሆነው ታራን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ |
ቍጥራቸውም ይህ ነው፤ ሠላሳ የወርቅ ሳሕኖች፥ አንድ ሺህም የብር ሳሕኖች፥ ሃያ ዘጠኝም ቢላዋዎች፥ ሠላሳ የወርቅ ዳካዎች፥
ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ አለ፥ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘አባቶቻችሁ፥ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ፥ አስቀድመው በወንዝ ማዶ ተቀመጡ፤ ሌሎችንም አማልክት አመለኩ።