ዘፍጥረት 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ |
አርፋክስድም ቃይናንን ከወለደ በኋላ አራት መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ፤ ሞተም። ቃይናንም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ሳላንም ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ከወለደ በኋላ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ልጆች ወለደ፤ ሞተም።