የኢያሔል ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤
የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፤
የያዕላ ልጆች፥ የዳርቆን ልጆች፥ የጊዴል ልጆች፥
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥
የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሳጢ ልጆች፥ የሰፌርታ ልጆች፥ የፋዱርሓ ልጆች፤
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የአጤል ልጆች፥ የፎኬርት ልጆች፥ የሐፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤