የጋዱል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የራእያ ልጆች፤
የጌዴል፣ የጋሐር፣ የራያ፤
የጊድል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የርአያ ልጆች፥
የጌዴል ልጆች፥ የጋሐር ልጆች፥ የራያ ልጆች፥
የአጋብ ልጆች፥ የሰላሚ ልጆች፥ የሐናን ልጆች፤
የረአሶን ልጆች፥ የኒቆዳ ልጆች፥ የጋሴም ልጆች፤
የሐናን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፥ የጋኤር ልጆች፤