መሎጊያዎቹም ረጃጅሞች ነበሩ፤ በቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከመቅደሱ ውስጥ ጫፎቻቸው ይታዩ ነበር፤ በውጭ ግን አይታዩም ነበር፤
ዘፀአት 37:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መሎጊያዎችዋንም ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠራ፤ በወርቅም ለበጣቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም መሎጊያዎችን ከግራር ዕንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መሎጊያዎችን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠራ፥ በወርቅም ለበጣቸው። |
መሎጊያዎቹም ረጃጅሞች ነበሩ፤ በቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ከመቅደሱ ውስጥ ጫፎቻቸው ይታዩ ነበር፤ በውጭ ግን አይታዩም ነበር፤
አራት የወርቅ ቀለበቶችም አደረገላት፤ እነርሱንም በአራቱ እግሮችዋ ላይ አኖረ። በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላውም ወገን ሁለት ቀለበቶች ሆኑ።
ጌታችንም እንዲህ አለው፥ “ተነሥና ሂድ፤ በአሕዛብና በነገሥታት፥ በእስራኤል ልጆችም ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ አድርጌዋለሁና።