La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 26:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለድ​ን​ኳ​ኑም በደ​ቡብ በኩል ሃያ ሳን​ቆ​ችን አድ​ርግ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለማደሪያው ድንኳን ክፍል በደቡብ በኩል ሃያ ወጋግራዎችን ሥራ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቃዎችን አድርግ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከድንኳኑ በስተ ደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አድርግ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 26:18
4 Referencias Cruzadas  

መሠ​ረ​ቶ​ችዋ በምን ላይ ተተ​ክ​ለው ነበር? የማ​ዕ​ዘ​ን​ዋ​ንስ ድን​ጋይ ያቆመ ማን ነው?


“ለድ​ን​ኳ​ኑም ሳን​ቆ​ችን ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት አድ​ርግ።


ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ አን​ዱን በአ​ንዱ ላይ የሚ​ያ​ያ​ይዙ ሁለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ይሁ​ኑ​ለት፤ ለድ​ን​ኳኑ ሳን​ቆች ሁሉ እን​ዲሁ አድ​ርግ።


ከሃ​ያ​ውም ሳን​ቆች በታች አርባ የብር እግ​ሮ​ችን አድ​ርግ፤ ከእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሳንቃ በታች ለሁ​ለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ይሁኑ። ከሌ​ላ​ውም ሳንቃ በታች ለሁ​ለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ይሁኑ።