ዘፀአት 26:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ለድንኳኑም ሳንቆችን ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ። Ver Capítulo |