Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 26:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ አን​ዱን በአ​ንዱ ላይ የሚ​ያ​ያ​ይዙ ሁለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ይሁ​ኑ​ለት፤ ለድ​ን​ኳኑ ሳን​ቆች ሁሉ እን​ዲሁ አድ​ርግ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ሁለት ጕጦችም ጐን ለጐን ይሁኑለት፤ የማደሪያውን ድንኳን ወጋግራዎች ሁሉ በዚሁ መልክ አብጅ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ለእያንዳንዱም ሳንቃ አንዱን በአንዱ ላይ የሚያያይዙ ሁለት ማጋጠሚያዎች ይሁኑለት፤ ለማደሪያው ሳንቃዎች ሁሉ እንዲሁ አድርግ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 የተራዳ ሁለት ሳንቃዎች መገጣጠም ይችሉ ዘንድ ለእያንዳንዱ ተራዳ ማያያዣዎች ይኑሩት። ለማደሪያው ተራዳዎችም ሁሉ እንዲሁ አድርግ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ለእያንዳንዱም ሳንቃ አንዱን በአንዱ ላይ የሚያያይዙ ሁለት ማጋጠሚያዎች ይሁኑለት፤ ለማደሪያው ሳንቆች ሁሉ እንዲሁ አድርግ።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 26:17
5 Referencias Cruzadas  

የእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ ርዝ​መቱ ዐሥር ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።


ለድ​ን​ኳ​ኑም በደ​ቡብ በኩል ሃያ ሳን​ቆ​ችን አድ​ርግ።


ከሃ​ያ​ውም ሳን​ቆች በታች አርባ የብር እግ​ሮ​ችን አድ​ርግ፤ ከእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሳንቃ በታች ለሁ​ለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ይሁኑ። ከሌ​ላ​ውም ሳንቃ በታች ለሁ​ለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ይሁኑ።


ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ አን​ዱን በአ​ንዱ ላይ የሚ​ያ​ያ​ይዙ ሁለት ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ነበሩ፤ ለድ​ን​ኳ​ኑም ሳን​ቆች ሁሉ እን​ዲሁ አደ​ረጉ።


ከሃ​ያ​ውም ሳን​ቆች በታች አርባ የብር እግ​ሮች አደ​ረጉ፤ ከእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ሳንቃ በታች ለሁ​ለቱ ማጋ​ጠ​ሚ​ያ​ዎች ሁለት እግ​ሮች ነበሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos