La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 2:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ር​ሱም፥ “አንድ የግ​ብፅ ሰው ከእ​ረ​ኞች እጅ አዳ​ነን፤ ደግ​ሞም ቀዳ​ልን፤ በጎ​ቻ​ች​ን​ንም አጠ​ጣ​ልን” አሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነርሱም፣ “አንድ ግብጻዊ ከእረኞች እጅ አዳነን፤ እንዲያውም ውሃ ቀድቶ በጎቻችንን አጠጣልን” አሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱም፦ “አንድ ግብፃዊ ሰው ከእረኞች እጅ አዳነን፥ ደግሞም ቀዳልን፥ በጎቻችንንም አጠጣ” አሉት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እነርሱም “አንድ ግብጻዊ ከእረኞች እጅ አዳነን፤ እንዲያውም ውሃ እየቀዳ መንጋችንን አጠጣልን” ብለው መለሱለት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነርሱም፦ “አንድ የግብፅ ሰው ከእረኞች እጅ አዳነን፤ ደግሞም ቀዳልን፤ በጎቻችንንም አጠጣ፤” አሉ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 2:19
4 Referencias Cruzadas  

ያዕ​ቆ​ብም የእ​ና​ቱን ወን​ድም የላ​ባን ልጅ ራሔ​ል​ንና የአ​ጎ​ቱን የላ​ባን በጎች በአየ ጊዜ ቀረበ፤ ከጕ​ድ​ጓ​ዱም አፍ ድን​ጋ​ዩን አነሣ፤ የአ​ጎ​ቱን የላ​ባን በጎ​ችም አጠጣ።


በዚ​ያች ምድር የሚ​ኖሩ የከ​ነ​ዓን ሰዎ​ችም በአ​ጣድ አው​ድማ የሆ​ነ​ውን ልቅሶ በአዩ ጊዜ፥ “የግ​ብፅ ልቅሶ እን​ዲህ ታላቅ ነውን?” አሉ፤ ስለ​ዚ​ህም የዚ​ያን ቦታ ስም “ላሐ ግብፅ” ብለው ጠሩት፤ እር​ሱም በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ ነው።


ወደ አባ​ታ​ቸ​ውም ወደ ራጉ​ኤል መጡ እር​ሱም፥ “ዛሬስ እን​ዴት ፈጥ​ና​ችሁ መጣ​ችሁ?” አላ​ቸው።


ልጆ​ቹ​ንም፥ “ሰው​ዬው ወዴት ነው? ለም​ንስ ያን ሰው ተዋ​ች​ሁት? ጥሩት፤ እን​ጀ​ራም ይብላ” አላ​ቸው።