La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እረ​ኞ​ችም መጥ​ተው ገፉ​አ​ቸው፤ ሙሴ ግን ተነ​ሥቶ አዳ​ና​ቸው፤ እየ​ቀ​ዳም በጎ​ቻ​ቸ​ዉን አጠ​ጣ​ላ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እረኞችም መጥተው ሴቶቹን ሲያባርሯቸው ሙሴ ከተቀመጠበት ተነሥቶ ተከላከለላቸው፤ በጎቻቸውንም አጠጣላቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እረኞችም መጥተው ገፉአቸው፤ ሙሴ ግን ተነሥቶ ረዳቸው፥ በጎቻቸውንም አጠጣላቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እረኞችም መጥተው እነዚያን ሴቶች አባረሩአቸው፤ ሙሴም ሴቶቹን ከእረኞቹ እጅ በማዳን መንጋቸውን ውሃ አጠጣላቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እረኞችም መጥተው ገፉአቸው፤ ሙሴ ግን ተነሥቶ ረዳቸው፤ በጎቻቸውንም አጠጣላቸው።

Ver Capítulo



ዘፀአት 2:17
5 Referencias Cruzadas  

አብ​ር​ሃ​ምም አቤ​ሜ​ሌ​ክን ብላ​ቴ​ኖቹ በቀ​ሙት በውኃ ጕድ​ጓድ ምክ​ን​ያት ወቀ​ሰው።


ያዕ​ቆ​ብም የእ​ና​ቱን ወን​ድም የላ​ባን ልጅ ራሔ​ል​ንና የአ​ጎ​ቱን የላ​ባን በጎች በአየ ጊዜ ቀረበ፤ ከጕ​ድ​ጓ​ዱም አፍ ድን​ጋ​ዩን አነሣ፤ የአ​ጎ​ቱን የላ​ባን በጎ​ችም አጠጣ።


መን​ጎ​ችም ሁሉ ከዚያ በተ​ሰ​በ​ሰቡ ጊዜ እረ​ኞች ድን​ጋ​ይ​ዋን ከጕ​ድ​ጓዱ አፍ ገለል አድ​ር​ገው በጎ​ቹን ያጠጡ ነበር፤ ድን​ጋ​ይ​ዋ​ንም ወደ ስፍ​ራው መል​ሰው በጕ​ድ​ጓዱ አፍ እን​ደ​ገና ይገ​ጥ​ሙት ነበር።


ወዲ​ህና ወዲያ ተመ​ለ​ከተ፤ ማን​ንም አላ​የም፤ ግብ​ፃ​ዊ​ው​ንም ገደ​ለው፤ በአ​ሸዋ ውስ​ጥም ቀበ​ረው።