ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥
ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣
ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊና ይሁዳ
ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥
ሮቤል፥
የያዕቆብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፤
ላባ ለልጁ ለራሔል የሰጣት የባላ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህንም ለያዕቆብ ወለደችለት፤ ባላ የወለደቻቸው ሁሉም ሰባት ነፍስ ናቸው።
ከአባታቸው ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የገቡት የእስራኤል ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው፤ ሰው ሁሉ ከቤተ ሰቡ ጋር ገባ፤
ይሳኮር፥ ዛብሎን፥ ብንያም።
ከእናንተም ጋር የሚቆሙት ሰዎች ስሞቻቸው እነዚህ ናቸው፤ ከሮቤል የሰዲዮር ልጅ ኤሊሱር፥