ዘዳግም 25:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እጅዋን ቍረጥ፤ ዐይንህም አትራራላት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እጇን ቍረጠው፤ አትራራላት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እጅዋን ቁረጠው፤ አትራራላት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ምሕረት ሳይደረግላት እጅዋ ይቈረጥ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እጅዋን ቁረጥ፥ ዓይንህም አትራራላት። |
“ሁለት ሰዎች እርስ በርሳቸው ቢጣሉ፥ የአንደኛውም ሰው ሚስት ባልዋን ከሚመታው ሰው እጅ ታድነው ዘንድ ብትቀርብ፥ እጅዋንም ዘርግታ ሁለቱን የብልቱን ፍሬዎች ብትይዝ፥
አምላክህ እግዚአብሔርም በእጅህ አሳልፎ በሰጣቸውና በመታሃቸው ጊዜ፥ ፈጽመህ አጥፋቸው፤ ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ፤ አትማራቸውም፤