እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦
እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤
ጌታ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦
እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦
“እንዲህም ሆነ፤ ተዋጊዎቹ ከጠፉ፥ ከሕዝቡም መካከል ከሞቱ በኋላ፥
‘አንተ ዛሬ የሞዓብን ዳርቻ አሮኤርን ታልፋለህ፤
የሐሴቦን ንጉሥ ሴዎን፥ የባሳንም ንጉሥ ዐግ ሊወጉን ወጡብን፤ እኛም መታናቸው፤