“ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ።
ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ።
“ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ።
“ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ።
ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ።
ክንፍና ቅርፊትም የሌላቸውን አትበሉም፤ ለእናንተ ርኩሳን ናቸው።
ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፤ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ።