በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።
በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤
በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤
በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው።
እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።
ከደሙም ወስደው በሚበሉበት ቤት ሁለቱን መቃንና ጉበኑን ይቅቡት።
እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ።
በቤትህም መቃኖች፥ በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።